በወለጋ አሙሩ ወረዳ አምሓራን ማሳደድ ቀጥሏል‼️
የካቲት 14 ቀን 2016 በአሙሩ ወረዳ በኦቦራ ከተማ በከብት ተራ ገባያ ላይ በጃቦ ዶበን ሚሊሻ ላይ የተሠራ ግፍ ይህ ነው።
በከተማዉ ሠፍሮ የሚገኘዉ የመከላከያ በሽማግሌ ሲራዊቱ ጋር ታርቀናል ብለዉ ተዘናግተዉ ከብት ለመግዛት የመጡ ሚሊሾችን ምክናየቱ ባልታወቀ ሁኔታ ወደ አሥር የሚሆኑ ሚሊሾች ተይዘዉ አንዱ ሲገደል ሌሎቹ ተስራዋል የተገደለዉ ሙላት ሙናይ እድሚዉ 45 ነዉ ከታሠሩት ዉስጥ ደግሞ
1. እርሰስቱ ኡስማን
2. አሊ ወዳጅ
3. ኢሳ ፈንታዉ የተባሉት ግለሠቦች ይገኙበታል
https://t.me/Moamediamoresh