ኮሬ ነጌኛ ንጹሀንን ሲጨፈጭፍ አደረ

ሰበር የጭፍጨፋ መርዶ‼️
የፋሽስቱ አገዛዝ፣ “ኮሬ ኔጌኛ” የጫካ ገዳይ ሲጨፈጭፈን አደረ

#INBOX ” ዶዶላ ላይ እኮ አርደውን አደሩ አረዱን እኮ ዲያቆኑን አረዱት ካህኑን አረዱት እኮ ለማን እንናገር ” ከነዋሪዎች

ዶዶላ ላይ ትላንት ማታ 3:00 አከባቢ የቤተመንግቱ ሸኔ የሚያዘዘው Plan B የጫካው ሸኔ የሚባለው አራት የካህኑን ቤተሰብ እና ካገባ ገና ሶስት ወር እንኳ ያለሞላውን እና አብራው እስከምትኖረው እህቱን እንዲሁም አንድ መርጌታ(ካህን) እስከ ሙሉ ቤተሰቦቻቸው ጨፍጭፈዋቸው ሄደዋለ በአጠቃላይ ሰባት አማራዎችን መርጠው ገድለዋቸው ሄደዋል ። አንድ ህፃን እንደ አጋጣሚ ያለቤተሰብ ቀርታ ተርፋለች ። ይህንን የፅንፈኛ የአዛዙ ሚስጥራዊ ኦሮሞ መር እንስሳዊ አረመኔነት እና ኋላ ቀርነት የሚመራው በቀጥታ በሽመልስ አብዲስ እና በኦሮሙማ ፕሮጀክት አካል ነው ።

ይህን ደም የሚመለስ ደም መላሽ ትውልድ ግን፣ ተነስቷል።

ነብሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑረው

ድል  ለመላው አምሓራ ፋኖ ‼️
      ወሳኝ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀላሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Moamediamoresh

© 2024 AGPA