በኦሮምያ ም/ሽዋ አማያ ወረዳ ቆታ ቀበሌ የተጨፈጨፉ አማሮች ስም ዘርዝር

ድርጊቱ የተፈፀመው በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን  አማያ ወረዳ ቆታ ቀበሌ (ዓርብ ገበያ) በቀን መጋቢት 26,2016 ዓ.ም  ሲሆን በጥቃቱ ከሠላሳ በላይ የአማራ ተወላጆች በተጠና መልኩ ግድያ ተፈፅሞባቸዋል።
ግድያው የተፈፀመባቸው የአማራ ተወላጆች በአካባቢው ተሰሚነት ያላቸው ግለሰቦች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ ባለሀብቶች፣ ሴቶች እና ህፃናት ናቸው።

ግድያው ከተፈፀመባቸው ግለሰቦች መካከል ከፖሊስ ጣቢያ ውስጥ የተገደለ ግለሰብ የሚገኝበት ሲሆን የታገቱ ሌሎች አንድ ሴት እና ወንድ ወጣቶችም ይገኙበታል።

ታጋቾቹ ገንዘብ እየተጠየቀባቸው ይገኛል።በእለቱ የቀበሌው አስተዳዳሪ፣ ሚሊሻ እና ፖሊሶች በቦታው የሌሉ እና ድርጊቱም የተፈፀመው በተሽከርካሪ በታገዘ ሁኔታ ነው።

ከዚህ በተጨማሪም የንፁሀን አማራዎች የቀንድ ከብቶች እና ሌሎች ንብረቶች ተዘርፈዋል።

በእለቱ ከተገደሉት ንፁሀን አማሮች መካከል፦
1.አቶ ኡመር አሊ
2.አቶ አህመድ ደረሰ

  1. ሰሚራ አህመድ ደረሰ
    4.አቶ ብርሀን መላኩ
  2. አቶ ቢትወደድ ደምሴ
  3. አቶ ዘውዱ ደምሴ
    7.አቶ ክንዱ አረጋ
    8.ህፃን ናርዶስ ሀይሌ
    9.ወ/ሮ ፀሀይ እንዳለ
    10.አቶ አበባው አሰፋ
    11.ወ/ሮ ዘሪቱ ተሾመ
  4. ወ/ሮ ፅጌ መኳንት
    13.አቶ አያሌው ሀሰን
    14.አቶ ዋለ ሙሄ
  5. አቶ ጀማል ሀሰን
  6. አቶ ሀይሉ
  7. አቶ ሙስጠፋ መኮነን
    18.አቶ አሊ ቃሲም
  8. ሀሰን ኡመር አሊ
    20.ከስር ከቤት አውጥተው የተገደለ
    21.አቶ ጋሻው ተፈራ
  9. አቶ ተመስገን ናቸው።
    https://t.me/Moamediamoresh

© 2024 AGPA